የሕወሓት ትራፊዎች በፈጸሙት ጥቃት የተነሳ በመላው ትግራይ ኤሌክትሪክ ተቋረጠ | የቴሌኮም አገልግሎትም የለም

የሕወሓት ሥራ አስፈጻሚ አቶ ጌታቸው ረዳ በትናንትናው ዕለት በሰጡት መግለጫ “- በጣም አጭር በሚባል ጊዜ ውስጥ ወደ ተሟላ ፀረ ማጥቃት የምንመለስበት ሁኔታ : ትግራይ በተሟላ አስተማማኝ በተባለ ደረጃ ነፃ አውጥተን ቀጣይ ፓለቲካዊ እጣ ፈንታ ለመውሰድ የሚያስችል ሁኔታ መፍጠር በሚያስችለን ደረጃ ዝግጅታችን አጠናክረናል::” ሲሉ መግለጻቸውን ተከትሎ ሕወሓት ሊፈጽማቸው ያቀዳቸው እቅዶች መካከል … Continue reading የሕወሓት ትራፊዎች በፈጸሙት ጥቃት የተነሳ በመላው ትግራይ ኤሌክትሪክ ተቋረጠ | የቴሌኮም አገልግሎትም የለም